top of page
Registration

የቴክኖሎጂ ሥልጠና እድል ለኢትዮጵያ ተማሪዎች ከአሜሪካ
የቤማንዳ ቴክኖሎጂ እህት ኩባንያ ቤማንዳ ሶልዩሽንስ ታዋቂ የሆነባቸውን ከእውቀት ማሰረፅ እሰከ ሰራ ዝግጅት የሚዘልቁ ሁሉን አካታች የቴክኖሎጂ ስልጠናዎች በመውሰድ ብቃትዎን ያሳድጉ!
የምንሰጣቸው ስልጠናዎች :-
+Office 365
+SharePoint
+Power Platforms
+Dynamics 365
+Data Migration ማይግሬሽን እና
+IT project management / የፕሮጀክት አስተዳደር ስልጠና!
ከኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ግንቦት 30 / June 7 /2025 ስልጠው ይጀምራል
ቀን፡ ቅዳሜ፣ 2017 ግንቦት 30 (June 7, 2025)
ሰዓት፡ ከምሽቱ 2:00 – 5፡00
የስልጠና ክፍያ፡ ብር 50,000.00
አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ስልክ ኢትዮጵያ ፡+25199 816 1515 | +25199 817 1515 | +251911275127
ስልክ በቴሌግራም : +12024928858 & +13017286821
ተምረው፣ በቂ የልምምድ/የተግባር ጊዜ ውሰደው፣ በዓለም ታዋቂ እና ተፈላጊ የቴክኖሎጂ ባለሙያ በመሆን እራስዎን እና ሀገርዎን ይቀይሩ
Registration from Ethiopia
bottom of page